Wednesday, March 20, 2013

ሰላም ለኢትዮጵያ (peace for ethiopia): ከታሰሩት ሰልፈኞች አንደበት (ፎቶ እና የእስር ቤት ውሎ ዘጋባቸውን ይዘናል)

ሰላም ለኢትዮጵያ (peace for ethiopia): ከታሰሩት ሰልፈኞች አንደበት (ፎቶ እና የእስር ቤት ውሎ ዘጋባቸውን ይዘናል): (በበፍቃዱ ኃይሉ) EMF – መጋቢት 8/2005 የባለራዕይ ወጣቶች ማኅበር እና የሰማያዊ ፓርቲ አባላት የኢትዮጵያውያን ጠላት የነበረው የፋሺስት ጣሊያን ጄኔራል ግራዚያኒን ኃውልት (በጣሊያን አገር፣ የትውልድ መንደሩ...