One Ethiopia
ተረኞች የድሮ ሥርዓት ናፋቂ እንዳይሉኝ እንጂ "አሁንስ የቀድሞው ሥርዓት ናፈቀኝ"። በሠላም ወጥቼ የገባሁበት ያ ሥርዓት ዓይኔ ላይ ውል አለ። አሸምቆ ሰዎችን የሚያፍንንና የሚገድልን ሽፍታ እንደ በረዶ ተስቦ ወርዶ የሚያደበይ የጦር ኃይል፣ ፍትህን የሚያስከብር ዳኛ፣ ጉቦ የሚጠየፍ ባለሥልጣን፣ ወገንን ከገጀራ – ቤተክርስትያናትን ከእሳት የሚጠብቅ ፖሊስ ማየት ናፈቀኝ።
ኢትዮጵያ ትቅደም💚💛❤️