Wednesday, March 11, 2015

እናንተስ ምን ትላላቹ?

እንደሚታወቀዉ ወያኔ  የሚያራምደው ፖሊሲ የመላው ኢትዮጵያን ሕዝቡ ፍላጎት እና ጥቅም ማዕከል ያደረገ ሳይሆን የተወሰኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን ብቻ ተጠቃሚ እያደረገ እንደሚገኝ ይታወቃል ።ሁሉን የኢትዮያ ህዝብ እና ክልል ተጠቃሚ ያላደረገው የወያኔ የልማት ስትራቲጂ ፣ፖሊሲ እና በመላው ሀገሪቱ ላይ በስፋት ተንሰራፍቶ ያለው ሙሰኝነት ከእለት ወደ እለት የሕዝቡን የኑሮ ሁኔታ  እያሽቆለቆለ  እንዲመጣ ካደረጉት ምክንያቶች ውስጥ ተጠቃሽ ናቸዉ። ለኑሮ ውድነቱ ግንባር ቀደም ተጠያቂው ሀገሪቱን እየመራው እና የሀገሪቱን ኢኮኖሚ እድገት በፍጥነት እያሳደኩኝ ነው የሚለው የወያኔ  መንግስት ነው። እናንተስ ምን ትላላቹ