One Ethiopia
በምስራቅ ሸዋ ዞን በአዳማ ከተማ ሶደሬ ሪዞርት ውስጥ በህገወጥ መንገድ ትጥቅ ሲያስታጥቁ እና ስልጠና ሲሰጡ የነበሩ ሰዎች ትይዘዋል ይላል ዜናው ህግ አለ በሚባልበት አገር ውስጥ መሀል ከተማ ላይ ህገወጥ መንግስት ሲቋቋም የማያቅ መንግስት ምኑን መንግስት ሆነ::