Wednesday, August 12, 2020
Tuesday, August 11, 2020
Saturday, August 8, 2020
Wednesday, August 5, 2020
Monday, August 3, 2020
💚💛❤️
ቼ በለው አባይ የግሌን
ቼ በለው ባልኩኝ የጋራ
ቼ በለው ካቃራት ምስር
ቼ በለው ግፍም ሳትፈራ
ቼ በለው የተቆጣ እንደው
ቼ በለው ፍቅር ታግሶ
ቼ በለው የሚባላ እሳት
ቼ በለው ይሆናል ብሶ
💚💛❤️
Subscribe to:
Posts (Atom)