Thursday, April 22, 2021

አማራንም ኢትዮጵያንም ማጥፋት ፈጽሞ አይቻልም! - ሚኪያስ | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All

አማራንም ኢትዮጵያንም ማጥፋት ፈጽሞ አይቻልም! - ሚኪያስ | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All: ኢትዮጵያ ጠላቶችዋ በየፈርጁ ናቸው፣ ማዕከላቸውም ግብጽ ነች። ከሁሉም በላይ ኢትዮጵያን ያመሰቃቀለችው የስብሃት-መለስ ዕጅ ሥራ የሆነችው የባንዳዎች ስብስቧ ትህነግ ነች። ወያኔ በዝብዛ፣ በዝብዛ ሲበቃት– ኢትዮጵያን - የመምራትና የማስተዳደር ችሎታ ለሌለው ቀማኛ ቡድን አሳልፋ ሠጥታ - እርሷ ተደላድላ በወርቅ መቅረዝ በተሠራ ቤት ውስጥ ለመኖር ነበር ትልሟ። እግዚአብሄር ግን ቀድሞ ትቢያ አደረጋት። ወያኔ �%8...

Tuesday, April 20, 2021

Stop 🛑killing

 Be the voice for the voiceless 

@Dr Abiy Ahimed 

#stop killing Amhara 

#stop killing Tigray 


Monday, March 29, 2021

ተረኝነት ለወያኔም አልጠቀማት

ኦነግ ፊንፊኔ ብሎ አውጆ ሥልጣን ከመያዙ በፊት ሥራ ላይ እያዋለ ያለው ቀዳሚው ስልት ወይም የሥራ ልምምድ "ተረኝነትይባላል። "አማራ ሶስት ሺህ ዓመት ገዝቷል፣ ትግሬ ሃያ ስምንት ዓመት ገዝቷል፣ ተራው የእኛ ነውየሚለው የተረኝነት ቦለቲካ ከየት እንደመጣ አይታወቅም። ግን መሬትን በመቸብቸብ፣ ገንዘብ በመዝረፍ፣ ሥልጣን ካለችሎታ በመያዝ የሚተገበረው ተረኝነት ለነገ የሚቀመጥ አበሳ ነው። በኃይለሥላሴ ዘመን እኮ ሥልጣን በትምህርት ችሎታ ነበር የሚለካው። በደርግ ዘመን የነበሩት እውቅ የኦሮሞ ልጆች ከፍተኛ ቦታ የያዙት በእውቀታቸው ነበር። በንጉሡም በደርግም ዘመን ቁልፍ ቦታ ላይ የነበሩት የኦሮሞ ምሁራን ለዕይታ እኮ አልነበረም ወንበሩን የያዙት በእምቅ ችሎታቸውን አስተዳደርን ሊተገብሯት እንጂ።